Saturday, 22 February 2014

ሰማያዊ ፓርቲ በድሬደዋ ከተማ ለዕሁድ ሕዝባዊ ሰብሰባ ዝግጅት ላይ !

February 22, 2014
ዛሬ ቅዳሜ ማለዳ ላይ፣ ድሬዳዋ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ነገ ዕሁድ የካቲት 16/2006 ዓ.ም በከተማዋ ለሚደረገው ህዝባዊ ስብሰባ በይፋ ቅስቀሳቸውን ጀምረዋል፡፡ ወጣቶቹ የፓርቲው አመራሮችና አባላት ሙሉ ቀን ቅስቀሳውን የሚያከናውኑ ይሆናል፡፡ በየሰዓቱ ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን እናሳውቃችኋለን!

No comments:

Post a Comment