Ethopan Freedom
Saturday, 24 May 2014
ሌሎች የሕዝብ ግንባታዎች እየተራዘሙ ባለበት ወቅት በቅርቡ የተመረቀዉን የጄነራል አልመሸትን ፎቅ ይመለከቱ
May 23rd, 2014
ጀነራል አለምሸት፣ በባለቤታቸው ወ/ሮ አንሻ ሰይድ ስም፣ በቅርቡ ያሰሩት ፎቅ፣ ግምሹ በወር 500000 ብር፣ ለአንድ ባንክ፣ ለበርካታ የቻይና ኩባንያዎችና አንድ ሬስቶራንት ተከራየ።
በርካታ የልማት ፕሮጀክቶች እየተጓተቱ ባለበት ወቅት የአገዛዙ ቱባ ባለስልጣናት ግንባታዎቻቸውን በተቀላጠፈ መንገድ ማጠናቀቅ መቻላቸው፣ አገዛዙ ምን ያህል በስልጣን ብልግና የተጨማለቀ መሆኑን የሚያሳይ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ።
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
View mobile version
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment