ሰበር ዜና – በሳውዲ አረቢያ ጅዳ የሰው ልጅ እሬሳ ከሰማይ ወደቀ ተባለ።

በሳውዲ አረቢያ ጅዳ የሰው ልጅ እሬሳ ከሰማይ ወደቀ ተባለ። ዛሬ ለሊት ላይ  የጅዳ ንዋሪዎች የተቆራረጠ የሰው ልጅ እሬሳ ከሰማይ ላይ ሲወድቅ ተመለከትን በማለት ነገሩን ለጅድ ፖሊስ ጣቢያ ተናግረዋል፡፤  ከሰማይ ወደቀ የተባለው የሰው ልጅ እሬሳም እንደ ፖሊስ ምርመራ በ አውሮፕላን ጎማ ውስጥ ተደብቆ የነበረ ስደተኛ አውሮፕላኑ ሊያርፍ ጥቂት ስዓታት ሲቀሩት እንደሞተና ከሰማይ እንደወደቀ የጅዳ ፖሊስ ገልጿል፡፤

ሰበር ዜና – እስራኤል በስደተኞች ሰልፍ ተጥለቀለቀች::

January 5, 2014 Leave a comment
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እስራኤልን ከድርጊቷ እንድትቆጠብ ማውገዝ አለበት:
በዛሬው እለት በዚህ ሰአት ራቢን አደባባይ  በሺዎች በሚቆጠሩ ስደተኞች  ሰላማዊ የተቃውሞ ስልፍ እያደረጉ መሆኑን የ እስራኤል የዜና አውታሮች እየዘገቡ ነው :: ስደተኞች የምንሄድበት የለም!! ሃገር የለንም!! የመኖር መብታችን ይከበር !!የሰባዊ መብታችን ይከበር!! ለስደተኞች እውቅና ይሰጥ !! የተዘጉ በሮች ይከፈቱ!! የሚሉ ሰልፈኞች አደባባዩን አጨናንቀውታል:: ይህ ሰላማዊ ሰልፍ የ እስራኤል  መንግስት  በስደተኞች ላይ ያወጣውን ህገ መንግስት ካልሰረዘ ለ ሦስት ቀን ያህል የስራ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል። በዚህ የስራ ማቆም አድማም ተጎጂዎች ሆቴሎች ሬስቶራንቶች እና የቴል -አቪቭ ከተማም ከ 2000 በላይ ስደተኛ  ሰራተኞችን  በተዘዋዋሪ ቀጥራ እንደምታሰራ የዘና ምንጮች ጠቅሰዋል።

ሰበር ዜና – እስራኤል በስደተኞች ሰልፍ ተጥለቀለቀች:: ” ነፃነት ! ነፃነት ! ነፃነት ! “

    | 5 בJanuary 2014 |        
በዛሬው እለት በዚህ ሰአት ራቢን አደባባይ  በሺዎች በሚቆጠሩ ስደተኞች  ሰላማዊ የተቃውሞ ስልፍ እያደረጉ መሆኑን የ እስራኤል የዜና አውታሮች እየዘገቡ ነው :: ስደተኞች የምንሄድበት የለም!! ሃገር የለንም!! የመኖር መብታችን ይከበር !!የሰባዊ መብታችን ይከበር!! ለስደተኞች እውቅና ይሰጥ !! የተዘጉ በሮች ይከፈቱ!! የሚሉ ሰልፈኞች አደባባዩን አጨናንቀውታል:: ይህ ሰላማዊ ሰልፍ የ እስራኤል  መንግስት  በስደተኞች ላይ ያወጣውን ህገ መንግስት ካልሰረዘ ለ ሦስት ቀን ያህል የስራ ማቆም አድማ ertria-israel 1 ertria-israel 2 ertria-israel 3 ertria-israel 4 ertria-israel 5 ertria-israel 6 ertria-israel 7እንደሚያደርጉ ተናግረዋል። በዚህ የስራ ማቆም አድማም ተጎጂዎች ሆቴሎች ሬስቶራንቶች እና የቴል -አቪቭ ከተማም ከ 2000 በላይ ስደተኛ  ሰራተኞችን  በተዘዋዋሪ ቀጥራ እንደምታሰራ የዘና ምንጮች ጠቅሰዋል።