Monday, 6 January 2014

ሰበር ዜና – እስራኤል በስደተኞች ሰልፍ ተጥለቀለቀች:: ” ነፃነት ! ነፃነት ! ነፃነት ! “

    | 5 בJanuary 2014 |        
በዛሬው እለት በዚህ ሰአት ራቢን አደባባይ  በሺዎች በሚቆጠሩ ስደተኞች  ሰላማዊ የተቃውሞ ስልፍ እያደረጉ መሆኑን የ እስራኤል የዜና አውታሮች እየዘገቡ ነው :: ስደተኞች የምንሄድበት የለም!! ሃገር የለንም!! የመኖር መብታችን ይከበር !!የሰባዊ መብታችን ይከበር!! ለስደተኞች እውቅና ይሰጥ !! የተዘጉ በሮች ይከፈቱ!! የሚሉ ሰልፈኞች አደባባዩን አጨናንቀውታል:: ይህ ሰላማዊ ሰልፍ የ እስራኤል  መንግስት  በስደተኞች ላይ ያወጣውን ህገ መንግስት ካልሰረዘ ለ ሦስት ቀን ያህል የስራ ማቆም አድማ ertria-israel 1 ertria-israel 2 ertria-israel 3 ertria-israel 4 ertria-israel 5 ertria-israel 6 ertria-israel 7እንደሚያደርጉ ተናግረዋል። በዚህ የስራ ማቆም አድማም ተጎጂዎች ሆቴሎች ሬስቶራንቶች እና የቴል -አቪቭ ከተማም ከ 2000 በላይ ስደተኛ  ሰራተኞችን  በተዘዋዋሪ ቀጥራ እንደምታሰራ የዘና ምንጮች ጠቅሰዋል።

No comments:

Post a Comment