Tuesday, 18 February 2014

ኦባንግ ከዯቡብ ሱዲን የውጭ ጉዲይ ሚ/ር ጋር ተነጋገሩ

   "በራችሁን ዘግታችሁ እርቅ አውርደ"
* "ባሇውሇታችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ አዝኖባችኋሌ፣ አርቃችሁ እዩ"
በትግለ ወቅት ሇነጻነት ስትዋዯቁ ኢትዮጵያ በጋምቤሊ አኙዋክ ምዴር ሊይ ሙለ ከሇሊና ዋስትና በመስጠት ያበረከተችው አስተዋጽኦ የሚረሳ ነው? ከነጻነት ታጋዮችችሁ ጎን በመሰሇፍ ብረት ያነሱ የአኙዋክ ኢትዮጵያውያን ሌጆች መስዋዕትነት ይዘነጋችኋሌ? አሁን ዴረስ የትግለ የመስዋዕትነት ቁስሊቸው ያሌዲነ የአኙዋክ ሌጆች እንዲለ ትዘነጋሊችሁ?" በማሇት የተናገሩት የአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዲይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ /ጥቁሩ ሰው/ ናቸው።




በታሊሊቅ መዴረኮችና በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንዴ ተሰሚነታቸውና ስብዕናቸው እየጎሊ የሄዯው ጥቁሩ ሰው ሇጎሌጉሌ፡ የዴረገጽ ጋዜጣ እንዯተናገሩት፣ ከሊይ የተገሇጸውን ህሉና የሚፈታተን ጥያቄ ያቀረቡት ሇዯቡብ ሱዲን የውጪ ጉዲይ ሚኒስትር ድ/ር ባርናባ ማሪያሌ ቤንጃሚን ነው። ሇረዥም ሰዓት ጊዜ ወስዯው ውይይት ማዴረጋቸውን ተከትል የጎሌጉሌ የአሜሪካ ዘጋቢ እንዯዘገበው አቶ ኦባንግ ድ/ር ባርናባን ያገኟቸው አሜሪካ ዋሽንግተን ዱሲ ነበር።

በጁባ የመፈንቅሇ መንግስት ሙከራ መዯረጉ ይፋ ከተዯረገበት አንዴ ቀን በፊት አስቀዴሞ በተያዘ የውይይት መርሃ ግብር የተገናኙት ድ/
ር ባርናባና አቶ ኦባንግ በርካታ ወቅታዊ ጉዲዮችን አንስተው

መነጋገራቸው ታውቋሌ። አቶ ኦባንግ የዯቡብ ሱዲን የነጻነት ትግሌ ወቅት ኢትዮጵያ በመንግስት ዯረጃ የሰጠችውን ሙለ ዴጋፍና፣ ዴንበር ሳይከሌሊቸው በሁሇቱም አገራት የሚገኙት የአኙዋክ ሌጆች ትግለን የነፍስ ዋጋ በመክፈሌ መዯገፋቸውን በማስታወስ በውይይቱ ወቅት ያነሱት ያሇ ምክንያት አሌነበረም።
"በጆን ጋራንግ ይመራ የነበረው ትግሌ ፍሬ አፍርቶ ዯቡብ ሱዲን ነጻ ስትወጣ የማይረሳ ውሇታ ሇሰራቸው ኢትዮጵያና የአኙዋክ ሌጆች የተከፈሊቸው ብዴር አሳዛኝና የወዯፊቱን ጊዜ ያሊገናዘበ ነው" በማሇት በውይይቱ ስሇተነሱ ነጥቦች ማብራሪያ የሰጡት አቶ ኦባንግ፣ "ሇህዝቦች ነጻነትና ሇሰብአዊ መብት መከበር የታገሇ ዴርጅትና አመራሮች ሇነጻነታቸው የተከፈሇሊቸውን የዯም ዕዲ ያወራረደትና እያወራረደ ያለት ከወያኔ መሪዎች ጋር በማበር ከሇሊ የጠየቁ ህጋዊ ስዯተኞችን እያፈኑ ሇወያኔ አሳሌፎ በመስጠት መሆኑ አሳዝኖኛሌ። ኢትዮጵያዊያን አዝነዋሌ" በማሇት ነበር።

ህጋዊ ከሇሊ የጠየቁ ስዯተኞች ቶርቸር እንዱዯረጉ፣ እንዱገዯለ፣ እንዱታሰሩና ኢሰብአዊ ግፍ እንዱፈጸምባቸው ሇአምባገነኖች አሳሌፎ መስጠት ዘግይቶም ቢሆን ዋጋ እንዯሚያስከፍሌ አቶ ኦባንግ አስረግጠው ተናግረዋሌ። በ1993 የአኙዋክ ጄኖሳይዴ /የጅምሊ ጭፍጨፋ/ ሸሽተው በስዯት ዯቡብ ሱዲን የገቡ የአኙዋክ ሌጆችን ሇገዲዩ የወያኔ አንጋች ሃይሌ ማስረከብ መቆም እንዲሇበት ያሳሰቡት አቶ ኦባንግ "ይህንን ተግባር የፈጸሙትም ቢያንስ ዓሇም አቀፋዊውን ህግ ተሊሌፈዋሌና ሉጠየቁ ይገባሌ። እርስዎም ይህንኑ የማስፈጸም ሃሊፊነት ይኖርብዎታሌ" በማሇት ሇውጪ ጉዲይ ሚኒስትሩ አሳስበዋሌ።


የአኙዋክና የበኩር ሌጆችና የዯቡብ ሱዲን ግንኙነት ከዴንበር ያሇፈ የዯም ትስስርና ኢትዮጵያ የማይረሳ ውሇታ በመክፈሌ ያከበረችው ውህዯት በመሆኑ መንግስታቸው ቆም ብል ሉያስብ እንዯሚገባው አቶ ኦባንግ ምክር አዘሌ መሌዕክት ማስተሊሇፋቸውን አመሌክተዋሌ። ኢትዮጵያ አስተማማኝ ከሇሊና ዋስትና በመስጠት የፈጸመችውን ሉዘነጋ የማይችሌ ተግባር አሇማክበር ሇወዯፊቱ ወዲጅ የሚያሳጣ ብዴር ሇራስ የማስቀመጥ ያህሌ እንዯሆነም በወጉ እንዱገነዘቡ ሚኒስትሩን ተማጽነዋሌ።
አምባገነኑና በህዝብ የሚጠሊው የህወሃት አገዛዝ እዴሜ አሁን ካሇው ትውሌዴ እዴሜ በሊይ ዘል የሚሄዴ ባሇመሆኑ በኢትዮጵያ ጉዲይ ያገባናሌ የሚለ የፖሇቲካ ዴርጅቶችን ማቅረብ፣ መተዋወቅና መሌካም ግንኙነት መመስረት ሇወዯፊቱ ጠቃሚ መሆኑንም አስረዴተዋሌ። እርሳቸው በዋና ዲይሬክተርነት የሚመሩት ሇአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄም /አኢጋን/ ከተመሰረተበት ዓሊማ አንጻር የዯቡብ ሱዲን መንግሥት ህወሃት/ኢህአዳግን ሇማስዯሰት ሲሌ ኢትዮጵያዊያን ሊይ ፈጸመውና እየፈጸመ ባሇው ተግባር ያዘኑ ወገኖች የቀዴሞውን የፍቅር መንገዴ እንዱከተለ አበክሮ እንዯሚሰራ አረጋግጠዋሌ።


ሕዝብ ያሌወዯዯው መንግስትና ህዝብ ያሌተቀበሇው ኢንቨስትመንት መጨረሻው ኪሳራ በመሆኑ የዯቡብ ሱዲን መንግስት ሉጠነቀቅ እንዯሚገባው አቶ ኦባንግ ሇውጭ ጉዲይ ሚኒስትሩ ነግረዋቸዋሌ። ከዯቡብ ሱዲን ተነስቶ በጋምቤሊ አዴርጎ ወዯ ኬኒያና ጅቡቲ ይዘረጋሌ የተባሇው የነዲጅ ማስተሊሇፊያ ቱቦ ሕዝብን በመግፋትና በመበዯሌ ከቶውንም ተግባራዊ ሉሆን እንዯማይችሌ ያሇማቅማማት ጠቁመዋሌ።
ህዋሀት በጋምቤሊ ንጹሃንን ከቀያቸው በጠመንጃ ሃይሌ በማባረር፣ መሬታቸውን በሳንቲም ቸብችቦ፣ የህይወታቸው ዋስትና የሆነውን ዯናቸውን አስጨፍጭፎ፣ ሇምን በማሇት የጠየቁትን አስሮና ገዴል ያቋቋመው ኢንቨስትመንት በዜሮ መጣፋቱን ሇአብነት ጠቅሰው ማስረዲታቸው የጠቆሙት ጥቁሩ ሰው "
ኢንቨስትመንት መሌካም ነው። ህዝብ ካሌተቀበሇው ተግባራዊ ሉሆን አይችሌም። ህዝብ ይሁንታ
የማይሰጠው ኢንቨስትመንት ፍሬ አያፈራም። ከውስጥም ከውጪም ያሊችሁን ግንኙነት መርምሩ። ያዘኑባችሁ ተበራክተዋሌ" ሲለ መክረዋሌ።

በአዱስ የምትቋቋመው "አዱሲቷ ኢትዮጵያ" ሇዯቡብ ሱዲን ወንዴምና እህቶች ጭምር ቦታ በማዘጋጀት መሆኑንን አቶ ኦባንግ አረጋግጠው "በላሊ በኩሌ ዯግሞ በአሁኑ ወቅት ስጋት ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋሌ። ሇዱሞክራሲ መከበርና ሇነጻነት በተከፈሇው መስዋዕት የተገኘውን ዴሌ የዯቡብ ሱዲን መንግስት በአግባቡ እየተጠቀመበት አሇመሆኑን አቶ ኦባንግ ሇውጪ ጉዲይ ሚኒስትሩ ገሌጸውሊቸዋሌ። አዱሲቷ ዯቡብ ሱዲን ከዴሌ በኋሊ የትግለን መሏሊ ሙለ በሙለ ረግጣሇች በማሇት መሪዎቹን ወቅሰዋሌ።

ከዴሌ በኋሊ በዯቡብ ሱዲን በርካታ ችግሮች መከሰታቸውን በመዘርዘር የማስጠንቀቂያ ምክር መሰንዘራቸውን ያመሇከቱት አቶ ኦባንግ "አሁን ባሇው ሁኔታ በዯቡብ ሱዲን ባለ ሃያ አንዴ ጎሳዎች መካከሌ ቀውስ መፈጠሩ አይቀርም። ስሇዚህ በራችሁን ዘግታችሁ እርቅ አውርደ። በቀዯሙት ሰማዏታቶች ዯምና አጥንት ሊይ ዳሞክራሲን መስርቱ። ይህንን ካሊዯረጋችሁና አሁን በያዛችሁት የአምባገነንነትና የአንዴ ሰው ወይም ጎሣ የበሊይነት መንገዴ ከቀጠሊችሁ ጣጣው ወዯኛም ያመራሌ" ሲለ የውጭ ጉዲይ ሚኒስትሩን አስጠንቅቀዋቸዋሌ። አሁን ያሇው የውስጥ ሽኩቻ መሌኩን ሳይቀይር መፍጠን እንዯሚገባቸውም አስገንዝበዋቸዋሌ። (አቶ ኦባንግ ይህንን ሇውጭ ጉዲይ ሚ/ሩ የተናገሩት እሁዴ መፈንቅሇ መንግሥት ከመሞከሩና አሁን ዯግሞ በዘር /ጎሣ/ መስመር ተከፋፍሇው ዯቡብ ሱዲናውያን መጫረስ ከመጀመራቸው አንዴ ቀን በፊት ነበር)

በዯቡብ ሱዲን እውነተኛ እርቅ ሇማውረዴ የአኙዋክ የፍትሕ ምክርቤት አንዴ ግብረ ሃይሌ ወዯ ጁባ እንዯሚሌክ መረጃ እንዲሊቸው የጠቆሙት አቶ ኦባንግ በውይይቱ ወቅት ከውጭ ጉዲይ ሚኒስትሩ ቀና ምሊሽ ማግኘታቸውን አመሌክተዋሌ። በመጨረሻም አቶ ኦባንግ የሚመሩት ዴርጅት ኢትዮጵያ ውስጥ የእርቅ ዯጆች የሚከፈቱበት አግባብ ሊይ ከሚመሇከታቸው ተጽዕኖ አዴጊራዎችና አቅሙ ካሊቸው አካሊት ጋር እየሰሩ መሆናቸውን ገሌጸውሊቸዋሌ። በማያያዝም "እኛ ሩቅ እያየን እየሰራን ነው። እኛ በስፋት እያሰብን በመራመዴ ሊይ ነን።

በስፋት አስበን፣ ሩቅ እያየን ስንሰራ እናንተንም አንዘነጋም። በተቃራኒው እናንተ ሇነጻነታችሁ የተዋዯቁሊችሁን የራሳችሁን ዜጎች እያነቃችሁ ሇወያኔ አሳሌፋችሁ ትሰጣሊችሁ። ዯም ያፈሰሱሊችሁንና አጥንታቸውን የከሰከሱሊችሁን ውዴ ዜጎች ሳትታረቁ በምዴራቸው ሊይ ቱቦ ዘርግታችሁ ብር ሌታመርቱ ታቅዲሊችሁ። ይህ ከቶውንም ጤነኛ አካሄዴ አይዯሇምና ህዝብን አስቀዴሙ። አብረን እንስራ። ይህ መሌካም ጅምር ነው" በማሇት መሰናበታቸውን አቶ ኦባንግ ሇጎሌጉሌ ተናግረዋሌ።

የአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዲይሬክትር አቶ ኦባንግ ሜቶ ከዯቡብ ሱዲን የውጪ ጉዲይ ሚኒስትር ድ/ር ባርናባ ማሪያሌ ጋር ሇመወያየት የቻለት ሚኒስትሩ አሜሪካ ከመምጣታቸው በፊት በኤምባሲያቸው አማካይነት አስቀዴሞ በተያዘ መርሃ ግብር መሰረት እንዯሆነ ሇማወቅ ተችሎሌ። በውይይቱ ወቅት ሚኒስትሩ ስሇ ሰጡት አስተያየትና ምሊሽ አቶ ኦባንግ በዝርዝር ሇመናገር አሌፈሇጉም። አቶ ኦባንግ በትውሌዴ አኙዋክ ቢሆኑም እርሳቸው የሚመሩት ዴርጅት /አኢጋን/ ኢትዮጵያውያን ከአገራቸው ውጭ በስዯት በሚሰቃዩበት ቦታ ዘር፣ ቀሇም፣ ጎሣ፣ ቋንቋ፣ ወዘተ ሳይሇይ ፈጥኖ በመዴረስ እርዲታ በማዴረግ እርሳቸውም በተመሳሳይ ተግባር ተጠምዯው በቅንነት በማገሌገሌ እንዯሚገኙ ይታወቃሌ፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ የእርቅ ዯጆች እንዱከፈቱ አግባብ ካሊቸውና አቅሙ ካሊቸው ክፍልች ጋር እየሰራን ነው በማሇት አቶ ኦባንግ ሇሚኒስትሩ የገሇጹሊቸውን ሃሳብ እንዱያብራሩ ከጎሌጉሌ ተጠይቀው "ሁላም የእርቅ ዯጆች እንዱከፈቱ እንሰራሇን። ይህ የጋራ ንቅናቄውና አርቀው የሚመሇከቱ ዜጎች ሁለ እምነት ነው። ብዙ ስራ እየሰራን ነው። ስንጨብጠውና ሇህዝብ ሪፖርት የምናቀርብበት አሳማኝ ጊዜ ሊይ ስንዯርስ ብቻ ይፋ እናዯርጋሇን። ስራው በባህሪው ከንግግር በመቆጠብ ተግባር ሊይ ማተኮርን ስሇሚጠይቅ እኛም ባናወራው ጊዜው ሲዯርስ ሁለም በየፊናው የሚገሌጸው ይሆናሌ። ስራው ሳይሰራ ፕሮፓጋንዲው ከቀዯመ በሁለም ወገን ተዓማኒነትን የማጣትና የመጣሌ አዯጋ አሇው። የኢትዮጵያ ህዝብ ተግባር የናፈቀው ይመስሇኛሌ" የሚሌ ዴፍን መሌስ ሰጥተዋሌ።





No comments:

Post a Comment